ሙሉዓለም የባህል ማዕከል አገልግሎት ፈልገዉ ለሚመጡ ደንበኞቹ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራር በመከተል በኪነ-ጥበብ ዘርፎችና ሌሎች ተያያዥነት ያለቸዉን አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡ ከአገልግሎቶቹም መካከል:-
1.የባህል ዘመናዊ ሙዚቃ ዝግጅት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ተግባራት
2. የቴአትር ጥበባት ዝግጅት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ተግባራት
በተለያዩበ ዘዉጎች የሚያጠነጥኑ ትያትሮችን ማዘጋጀትና ማቅረብ
2.1. የአዋቂዎች ትያትር /Adult Theatre/
2.1.1. የባለ አንድ ገቢር ቴአትር
2.1.2. የሙሉ ጊዜ ቴአትር
2.1.3. ሙዚቃዊ ትያትር
2.1.4. ፎረም ትያትር