“አባ ጉጉ”
ተወዳጅ የህፃናት ቴአትር ህፃናት በሚያዩት ነገር የሚደሰቱበትና ትምህርታዊ እዉቀት የሚያገኙበት፣ ወላጆች ከልጆቻቸዉ ጋር በመሆን የሚመለከቱት አዝናኝ እና አስቂኝ የህፃናት ቴአትር፡፡
እሁድ መጋቢት 11/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሙሉዓለም ባህል ማዕከል ይታያል፡፡ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል