የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በጋራ በመተባበር በሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከጥር 15/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ የካቲት 05/2009 ዓ/ም ከሁሉም ዞኖች ለመጡ የባህልና ቱሪዝም መምሪያ የቴአትርና ትወና ባለሙያዎች፣ ከጎንደር፣ ከባ/ዳርና ከደሴ እንዲሁም ከሙሉዓለም ባህል ማዕከል፣ ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ አማተር ክበቦች መካከል የተወሰኑትን በመምረጥ የስልጠናውን ዕድል እንዲያገኙ ማድረግ ተችሏል፡፡ ስልጠናው […]