የክልሉ ብሔር ብሔረሰቦች ትውን ጥበባት በማጥናት፣ በመጠበቅና በማስተዋወቅ ማሳደግ፣ ህብረተሰቡን ለልማት፣ ለዲሞክራሲና ለመልካም አስተዳደር ስርዓት ግንባታ የሚያነሳሱ፣ ለእድገትና አስተሳሰብ ለውጥ የሚያመጡ ብቃት ያላቸው ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን በማዘጋጀት ማቅረብ፣ የኪነ-ጥበብ ፈጠራና የፈጠራ ባለሙያዎች እንቅስቃሴ እንዲጎለብት ምቹ ሁኔታ መፍጠር፡፡