ልዩ የምረቃ ዝግጅት በሙሉዓለም የአማራ ባህልና የኪነ ጥበብ ማዕከል
ማዕከሉ ከሐምሌ 18 እስከ ነሀሴ 25/2014 ዓ.ም ለ38 ቀናት ያሰለጠናቸውን ተተኪ የኪነ-ጥበብ ከያኒያንን ሀሙስ በ26/12/2014 ዓ.ም. በልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅቶች ያስመርቃል፡፡
በመሆኑም ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በማዕከሉ ተገኝተው እንዲታደሙ ተጋብዘዋል፡፡