በስልጠና አቅምን በማሳደግ ለኪነ-ጥበብ ህዳሴ እንተጋለን! የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በጋራ በመተባበር በሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከጥር 15/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ የካቲት 05/2009 ዓ/ም ከሁሉም ዞኖች ለመጡ የባህልና ቱሪዝም መምሪያ የቴአትርና ትወና ባለሙያዎች፣ ከጎንደር፣ ከባ/ዳርና ከደሴ እንዲሁም ከሙሉዓለም ባህል ማዕከል፣ ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ አማተር ክበቦች መካከል የተወሰኑትን በመምረጥ […]
እንኳን ለ121ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ይህን ታሪካዊ የድል በዓል ጠብቀን ለመጭዉ ትዉልድ ለማስተላለፍ ኪነ-ጥበብ ቁልፍ መሳሪያ መሆኑን በመገንዘብ ዛሬም እንደትናንቱ ባህል ማዕከሉ ተግቶ ይሰራል፡፡ የሙሉዓለም ባህል ማእከል በ2012 በክልሉ ተመራጭ የባህል አምባ ለመሆን ያስቀመጠዉን ራዕይ ለማሳካት ሰራተኛዉና አመራሩ ተቀናጅቶ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ባህል ማዕከሉ ባስገነባዉ አዲስ ስቱዲዮ የተለያዩ የቀረፃ ስራዎችን […]
“አባ ጉጉ” ተወዳጅ የህፃናት ቴአትር ህፃናት በሚያዩት ነገር የሚደሰቱበትና ትምህርታዊ እዉቀት የሚያገኙበት፣ ወላጆች ከልጆቻቸዉ ጋር በመሆን የሚመለከቱት አዝናኝ እና አስቂኝ የህፃናት ቴአትር፡፡ እሁድ መጋቢት 11/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ በሙሉዓለም ባህል ማዕከል ይታያል፡፡ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል