ከወዲሁ ፕሮግራመዎን ያስተካክሉ!!
ዕሁድ ጥቅምት 27/2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 ጀምሮ ጉማ ትውፊታዊ ቴአትር በሙሉዓለም የአማራ ባህል ማዕከል ለይታ ይበቃል ። ቤተሰቤዎን እና ጓደኛዎን ይጋብዙ ። አትርፈው ይመለሳሉ ።