በእውነት እንዳያመልጠዎ!!!
ለቴአትር አፍቃሪያን
ጥበብ ለናፈቀ ተዉኔት ለተጠማ “ጉማ!!” ትዉፊታዊ ቴአትር
በደራሲያን ደሳለኝ ድረስ እና ንብረት ያለዉ ተደርሶ በዋና አዘጋጅ አባይነህ በለጠ እና በረዳት አዘጋጅ አመልማል ተክሉ በግሩም ሁኔታ የተዘጋጀዉ “ጉማ!!” ትዉፊታዊ ቴአትር በፕሮዳክሽን ማናጀርነት ይስማዉ የኋላ የተጠበበት የመድረክ ፈርጥና ጌጥ የሆኑ በርካታ አንጋፋና ወጣት ከያኒያን ድንቅ የትወና ብቃት ያሳዩበት “ጉማ!!”ትዉፊታዊ ቴአትር በቅርብ ቀን ለዕይታ ይበቃል፡፡
በቅርብ ቀን
በሙሉዓለም የአማራ ባህል ማዕከል ይጠብቁን!!